“በብልቃጥ ውስጥ ያለ ስኳር ስኳር እንጂ ስኳሮች አይባልም” – ታማኝ በየነ

ውድ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች በዛሬው ዕለት ይዘንላችሁ የመጣነው አንድ ታሪካዊ ቪድዮ ነው። ታሪካዊ ቪድዮውን ዛሬ ለምን ለማቅረብ አስፈልገ? ለምትሉ እንግዲህ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ የአማራ ልማት ማህበር ለሚያሰራው የአማራ ባህል ማዕከል ማስጀመሪያ ላይ ባደረጉት ንግግር ላይ እኛ ሕዝብ እንጂ ሕዝቦች አይደለንም ሲሉ የተናገሯትን ንግግር አይተን ታማኝ በየነም … Continue reading “በብልቃጥ ውስጥ ያለ ስኳር ስኳር እንጂ ስኳሮች አይባልም” – ታማኝ በየነ